የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ ከ ጃንዋሪ14 እስከ 15፤ በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል!

Letter to PM by SOCEPP – Canada

 
By
Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP – Canada) 
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ)
 

Hits: 34

David Steinman -Operation Conscience Campaign

A book that expose TPLF

Press Here

Hits: 150

ስለ ሁሉም ኢትዮጵያውያን “ልዩ ጥቅምስ” ? አከሊሉ ወንድአፈረው፤ ሐምሌ 9፣2009

ሕዝቡ ምን ይላል? የሕወሀት/ ኢህአዴግ መንግስት ሚኒስተሮች ምክር ቤት ባለፈው ሁለት ሳምንት “ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ስለሚኖራት ልዮ ጥቅም” መጠበቅ በሚል ኣጀንዳ ዙሪያ ለወራት ሲጠበቅ የነበረውን ፖሊሲ (ረቂቅ ህግ) ይፋ አድርጓል። የተባለው ፖሊሲ ከያቅጣጫው ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ማጣጣልና ውግዘት ደርሶበታል። እጅግ ብዙ የሀገራችን ፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሊሂቃንና የፖለቲካ ተንታኞች ተራ በተራ “ባዶ፣ ውድቅ፣ ከፋፋይ፣ አጥፊ, ዋጋቢስ “ ወዘተ ሲሉ ተችተውታል።

to read more

files/opinion/aklilu.pdf

Hits: 204

የሕወሓት/ኢሕአዴግን በሕዝብ ላይ የታወጀ መዘዘኛ የሽብር ዘመቻ ማስቆም የአገር ወዳዶች የጋራ ኃላፊነት ነው! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የሕወሓት/ኢሕአዴግን በሕዝብ ላይ የታወጀ መዘዘኛ የሽብር ዘመቻ ማስቆም የአገር ወዳዶች የጋራ ኃላፊነት ነው! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሽህ ፱ ዓ/ም (ጁላይ 14 ቀን 2017 ዓ/ም) ውድ እናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለማችን የገናና አኩሪ ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ቀደምት አገሮች መኻል አንዷ ስትሆን፣ የአውሮጳና የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በቅኝ-ግዛትነት ለመያዝ በተደጋጋሚ ያደረጉትን ቀጥተኛ ወረራዎችና መተናኮሎችን ሁሉ ያከሸፈች ብቸኛዋ አፍሪቃዊት አገር መሆኗ አኩሪ ታሪኳ ይመሰክራል። ለነፃነቱ ቀናዒ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየጊዜው የዘመቱበትን ባዕዳን አሳፍሮ የመለሰውና ወግና ባኅሉን ጠብቆና ሉዓላዊነቱን አስከብሮ የኖረው የጋራ ማንነቱንና አንድነቱን በመኻሉ ካሉ ልዩነቶች አብልጦና ቅድሚያ ሰጥቶ ማየት በመቻሉ መሆኑ አያጠራጥርም። 

to read more

files/opinion/Ethiopian-Ager-Aden-PR.pdf

 

Hits: 176