የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

ትዝብት - ከዐይን ምስክር

Rate this item
(0 votes)

......የደረስኩት በገናው በዓል ሰሞን ነበር፤ የአየሩ  ሙቀት ብቻ ሳይሆን የገባያው ዋጋም ሽቅብ የወጣበት ጊዜ ነበር። አንድ ዶሮ ከመቶ ሰማንያ እስከ ሁለት መቶ ብር ሲጠየቅበት አንድ በግ ከ1200 ጀምሮ እስከ 2000 ብር ድረስ ከዚያም በላይ ይጠየቅበታል። አንድ እንቁላል ሁለት ብር ሲያወጣ፣ አንድ ኪሎ ቅቤ ከ180 ብር በላይ እንጂ በታች አይገኝም። እዚህ ላይ የበሬ ሽንጥ ስንት እንደሚያወጣ መናገሩ ሽንጥን ይዞ ስለሚያስጮህ እንደው አንድ ኮሳሳ በሬ ከገበሬ ላይ ከሶስት ሽህ በላይ እንደሚያወጣ መጥቀሱ ብቻ ይበቃል።........ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ

Last modified on